Please select a location to browse by location:
-
ቀን፡23/07/2014 ዓ.ም
የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ፍሎረንሲስ ኢትዮጵያ ሲገለገልበት የነበረውን ከታች የተገለፀውን ጄኔሬተር በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ስለሚፈልግ ለመግዛት የሚፈልግ ተጫራች የሚገዛበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ፡ ቆቃ በሚገኘው የድርጅቱ እርሻ ግቢ ውስጥ ፋይናንስ ቢሮ ማስገባት ይቻላል፡
Price: Br 691,740.10
Posted Date: 4/1/2022
Location: Adama