Please select a location to browse by location:
-
አነስ ባለ ሊትር ቆንጆ የጁስ ማቅረቢያ
• ለቁርስ ፤ለምሳ ፤ ወይም በማንኛው ሰዓት አውጥተው ለመጠቀም ምቹ
• ጠረጴዛ ላይ የምትቀመጥ ቦታ የማትይዝ
• እያንዳንዱ 1.35 ሊትር መለያዝ የሚችሉ
• ግጥም የሚል የ ቡሽ ክዳን
• የራሱ የብረት ማስቀመጫ ያለው
ዋጋ: 5000 ብር
Price: Br 5,000.00
Posted Date: 4/24/2025
Location: አዲስ አበባ
-
ለላዛኛ ፣ለአሩስቶና ለተለያዩ በ ኦቨን ለሚሰሩ ምግቦች ማብሰያ
• ከ ወፉራም ሴራሚክ የተሰሩ
• የማይመነችኩና ረዘም ላለ ጊዜ የሚጠቀሙባቸው ምርጥ እቃዎች
ዋጋ፡ 7000 ብር
Price: Br 7,000.00
Posted Date: 2/20/2025
Location: አዲስ አበባ
-
ለሶስ ለካቻፕ እና የተለያዩ ነገሮችን ማቅረቢያ የሚሆኑ 5ፒስ የሸክላ ሴት
• የሚያንፀባርቁ ጎልደን ቦሎች
• ለገበታዎ ተጨማሪ ውበትን የሚያላብሱ
ዋጋ: 3800 ብር
Price: Br 3,800.00
Posted Date: 2/13/2025
Location: አዲስ አበባ
-
5 ፒሲስ ኮፈርተር
• ለ 1.2-1.5 ሜትር አልጋ
• 4 ትራስ መያዣዎች
• 1 ኮፈርተር
ዋጋ፡ 7,000 ብር
Price: Br 7,000.00
Posted Date: 2/13/2025
Location: አዲስ አበባ
-
ጥራት ያላቸው ባለ ፈር ኮምፈርቶች
• ለስላሳ ውብ
• 1.2-1.5ሜ አልጋ
• 4 ትራስ ጨርቅ
• 1 ኮምፈርት
ዋጋ: 7000 ብር
Price: Br 7,000.00
Posted Date: 1/31/2025
Location: አዲስ አበባ