Please select a location to browse by location:
-
አይዝጌ ብረት ቢላዋ ሴት
• ጣትን በቀላሉ እንዳይቆርጡ ተደርገው የተሰሩ
• ለአከታተፉ እና ለአያያዝ ምቹ
• ውብ የእንጨት ማስቀመጫ
• 5 ስለታማ የማይዝጉ የማይጠቁሩ ምርጥ ቢላዎች
ዋጋ፡ 6500 ብር
Price: Br 6,500.00
Posted Date: 4/17/2025
Location: አዲስ አበባ
-
የስጋ መፉጫ
• የሳቺ ስጋ መፍጫ ከ 1 ዓመት ጋር
• በ 1 ደቂቃ እስከ 1.5 ኪሎ መፈጨት የሚችል
• ለአቀማመጥ ምቹ ቦታ የማይዝ ለአጠቃቀም ቀላል
ዋጋ፡ 8000 ብር
Price: Br 8,000.00
Posted Date: 4/17/2025
Location: አዲስ አበባ
-
ቆንጆ የመጠጫ ብርጭቆ ከነ መቅጃው
• ለተለያዩ መጠጦች ማቅረቢያ
• 1 ጆግ 1.07 ሊትር
• 6 ብርጭቆ 285 ሚሊ
ዋጋ፡ 5500 ብር
Price: Br 5,500.00
Posted Date: 4/10/2025
Location: አዲስ አበባ
-
ባለ 4ሊትር ×2 አጠቃላይ 8ሊትር የሚይዝ
• ኪችን ቶፕ ላይ አልያም ለድግሶ ማስተናገጃ ምርጥ
• የራሱ አስተማማኝ መቅጃ ቧንቧና የብረት ስታንድ ያለው
• አፉ ሰፊ ስለሆነ የተለያዩ ፉሩቶችንና በረዶ በቀላሉ ማስገባት ይችላሉ
ዋጋ፡ 8500 ብር
Price: Br 8,500.00
Posted Date: 3/28/2025
Location: አዲስ አበባ
-
ለኪችኖ ለአጠቃቀም ምቹ ፅዱ እና 12 የቅመማ ቅመም ማስቀመጫ
• አየር ስለማያስገቡ ለረጅም ጊዜ ቅመሞች ሳይነፋስባቸው ያስቀምጣሉ
• ሶስት ደረጃ ማስቀመጫ
• ልኬት፡ 12 x ማጣፈጫዎች፡ 5.7 ሴሜ 8.7 ሴሜ.
• 1 x የቀርከሃ ማቆሚያ: 25 ሴሜ x 25.5 ሴሜ 25.7ሴሜ
ዋጋ: 5500 ብር
Price: Br 5,500.00
Posted Date: 2/13/2025
Location: አዲስ አበባ
-
ቆንጆ ለጁስ መቅጃ ባለ ወፍራም ብርጭቆ
• 2.3 ሊትር 3 ከነ ማስቀመጫና መቅጃው ጋር
ዋጋ: 10,500 ብር
Price: Br 10,500.00
Posted Date: 2/13/2025
Location: አዲስ አበባ
-
19 ሴት የስልከን ጭልፋ እና ቢላዋ
• ከፍተኛ ሙቀት ከሚቋቋም ከሲልከን የተሰሩ
• የማይጫጫሩ የማይመነችኩ እና ኪችንዎን ሙሉ የሚያደርጉ
• 11 ማማሰያና ጭልፋዎች
• 5 በሴራሚክ የተለበጡ ቢላዎች
• 1 መቀስ
• 1 የማይጫጫር ጠንካራ መክተፊያ
• ከማስቀመጫቸው ጋር 19 ፒስ
ዋጋ: 3400 ብር
Price: Br 3,400.00
Posted Date: 1/23/2025
Location: አዲስ አበባ
-
የሶኒፈር ጭማቂ እና ብላይደር
• 800 ዋት
• ብርቱካን ካሮት አፕል አናናስ ጁስ ይሰራል ፋይበሩን ለብቻ ያስወግዴል
• የፍራፍሬ ጁስ ይሰራል
• ቡናና ቅመማ ቅመም ይፈጫል
• ምላጩ ጠንካራ እስቴለስ እስቲል የሆነ
• የራሱ መቀበያ ጆግ ያለዉ
ዋጋ: 9000 ብር
Price: Br 9,000.00
Posted Date: 1/16/2025
Location: አዲስ አበባ
-
የወጥ ማሞቂያዎች
• 11 ሊትር
• የማይዝጉ
• መተጣጠፉ ስለሚችሉ ለአቀማመጥ ቀላል
• ሁለት ማሞቂያዎች ያሉት
• ሁለት አይት ምግብ በአንድ ላይ ማቅረብ የሚችሉበት
• 2 ቶአስተር
• ባለሁለት የዳቦ ቶስተር
ዋጋ 8600 ብር
Price: Br 8,600.00
Posted Date: 1/16/2025
Location: አዲስ አበባ
-
የብርጭቆ 7ፒሲስ መጠጫ እና ጆክ
• 1.4L የመያዝ አቅም ያለው ጆግ
• 6 መጠጫ ብርጭቆ ጋር
ዋጋ: 3100 ብር
Price: Br 3,100.00
Posted Date: 1/16/2025
Location: አዲስ አበባ
-
ባለብዙ ተግባር የአትክልት መቁረጫ
• በፈለጉት ሳይዝ የሚቆራርጡበት
• ለአጠቃቀም ቀላል
• በቀላሉ ለማፅዳት አመች
• ጊዜ ሚቆጥብ
• መቁረጫው የሳለ
ዋጋ: 2400 ብር
Price: Br 2,400.00
Posted Date: 1/16/2025
Location: አዲስ አበባ
-
የሳቺ ደብል ስቶቭ
• ኦራጅናል ሸክላ
• 1500+1000 ዋት
• ፊውዝ የተገጠመለት
• የማይዝግ ፍሳሽ የማያስገባ
ዋጋ: 3600 ብር
Price: Br 3,600.00
Posted Date: 1/16/2025
Location: አዲስ አበባ