Please select a location to browse by location:
-
ቆንጆ ለጁስ እና ለተለያዮ መጠጦች መቅጃ
• ባለ ወፍራም ብርጭቆ 8 ሊትር ከነ ማስቀመጫና መቅጃው ጋር
ዋጋ: 7500 ብር
Price: Br 7,500.00
Posted Date: 5/9/2025
Location: አዲስ አበባ
-
የኤሌትሪክ ቡና ማፊያ
• ባለ 1.25 ሊትር
• ተለኩሶ ቢረሳ የራሱ መቆጣጠሪያ የተገጠመለት
• የቡና መቀበያ ጆግና ፊልተሩ የእቃ ማጠቢያ ማሽን ውስጥ የሚገባ
• ረጅም ጊዜ የሚጠቀሙበት ፊልተር ያለው
• ከ 1 አመት ዋስትና ጋር
ዋጋ: 8000 ብር
Price: Br 8,000.00
Posted Date: 5/8/2025
Location: አዲስ አበባ
-
የእንጀራ እና የዳቦ ማቅረቢያ
• ግጥም ብሎ የሚዘጋ ወፉራም የእንጨት ክዳን
• ጎድጎድ ያለ ብዙ እንጀራና ዳቦ መያዝ የሚችል
በ 4000 ብር
Price: Br 4,000.00
Posted Date: 4/24/2025
Location: አዲስ አበባ
-
አነስ ባለ ሊትር ቆንጆ የጁስ ማቅረቢያ
• ለቁርስ ፤ለምሳ ፤ ወይም በማንኛው ሰዓት አውጥተው ለመጠቀም ምቹ
• ጠረጴዛ ላይ የምትቀመጥ ቦታ የማትይዝ
• እያንዳንዱ 1.35 ሊትር መለያዝ የሚችሉ
• ግጥም የሚል የ ቡሽ ክዳን
• የራሱ የብረት ማስቀመጫ ያለው
ዋጋ: 5000 ብር
Price: Br 5,000.00
Posted Date: 4/24/2025
Location: አዲስ አበባ
-
ለዘይትና የአቼቶ ማቅረቢያ
• የማይዝግ የብረት ክዳን
• ለገበታዎ ተጨማሪ ውበትን የሚያላብስ
ዋጋ፡ 1500 ብር
Price: Br 1,500.00
Posted Date: 4/24/2025
Location: አዲስ አበባ
-
አይዝጌ ብረት ቢላዋ ሴት
• ጣትን በቀላሉ እንዳይቆርጡ ተደርገው የተሰሩ
• ለአከታተፉ እና ለአያያዝ ምቹ
• ውብ የእንጨት ማስቀመጫ
• 5 ስለታማ የማይዝጉ የማይጠቁሩ ምርጥ ቢላዎች
ዋጋ፡ 6500 ብር
Price: Br 6,500.00
Posted Date: 4/17/2025
Location: አዲስ አበባ
-
የስጋ መፉጫ
• የሳቺ ስጋ መፍጫ ከ 1 ዓመት ጋር
• በ 1 ደቂቃ እስከ 1.5 ኪሎ መፈጨት የሚችል
• ለአቀማመጥ ምቹ ቦታ የማይዝ ለአጠቃቀም ቀላል
ዋጋ፡ 8000 ብር
Price: Br 8,000.00
Posted Date: 4/17/2025
Location: አዲስ አበባ
-
ቆንጆ የመጠጫ ብርጭቆ ከነ መቅጃው
• ለተለያዩ መጠጦች ማቅረቢያ
• 1 ጆግ 1.07 ሊትር
• 6 ብርጭቆ 285 ሚሊ
ዋጋ፡ 5500 ብር
Price: Br 5,500.00
Posted Date: 4/10/2025
Location: አዲስ አበባ
-
የማርብል ዲዛይን ያላቸው ውብና ጥራት የተጎናፀፉ ሰርቪሶች
• የተለያዩ ምግቦችንና መጠጦችን ለማቅረብ ምቹ
ዋጋ: 7500 ብር
Price: Br 7,500.00
Posted Date: 4/3/2025
Location: አዲስ አበባ
-
ባለ 4ሊትር ×2 አጠቃላይ 8ሊትር የሚይዝ
• ኪችን ቶፕ ላይ አልያም ለድግሶ ማስተናገጃ ምርጥ
• የራሱ አስተማማኝ መቅጃ ቧንቧና የብረት ስታንድ ያለው
• አፉ ሰፊ ስለሆነ የተለያዩ ፉሩቶችንና በረዶ በቀላሉ ማስገባት ይችላሉ
ዋጋ፡ 8500 ብር
Price: Br 8,500.00
Posted Date: 3/28/2025
Location: አዲስ አበባ
-
ለሶስ ለካቻፕ እና የተለያዩ ነገሮችን ማቅረቢያ የሚሆኑ 5ፒስ የሸክላ ሴት
• የሚያንፀባርቁ ጎልደን ቦሎች
ዋጋ: 3800 ብር
Price: Br 3,800.00
Posted Date: 3/13/2025
Location: አዲስ አበባ
-
ኪያ
• ሞዴል፡ ኢቪ5
• ዓመት፡ 2024
• መቀመጫዎች፡ 7
• አውቶማቲክ
• ነዳጅ፡ ኤሌክትሪክ
• የሰሌዳ ቁጥር፡ አዲስ
• ማይል፡ 0ኪሜ
ዋጋ፡ 4,900,000 ብር
Price: Br 4,900,000.00
Posted Date: 2/21/2025
Location: አዲስ አበባ