My Account


Forgot Password
Register As JobSeeker
Register As Employer


የስራ ማንቅያ ኢሜይል

አዳዲስ የወጡ ስራዎች በኢሜይል ለማግኘት ከፈለጉ፣ አካውንትዎ በመግባት፣ ወደ ስራዎች ክፍል በመሄድ፣ የስራ ማንቅያ ኢሜይል የሚለውን ሊንክ ይጫኑ፣ ምርጫዎን ያስገቡ፡፡ ሥራ ፈላጊዎች በእያንዳንዱ የሥራ ዝርዝር የተሰጠው መመሪያ በትክክል ይከተሉ፡፡ ሌላ መመርያ ካልተሰጠ በስተቀር ማመልከቻዎን በቅጥታ ወደ ቀጣሪው ይላኩ፡፡ እናመሰግናለን!

እንግዳ አስተናጋጅና ገንዘብ ተቀባይ /ሪሴፕሽኒስት/ (10) | አደራ የህክምና ማዕከል ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

Contact Details
Company : አጠቃላይ የስራ መለጠፍያ አካዉንት-10
Company Name/Contact Person : አደራ የህክምና ማዕከል ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
E-Mail : aderamedicalcenter2023@gmail.com
Phone : የለም
Job Details
Job Title : እንግዳ አስተናጋጅና ገንዘብ ተቀባይ /ሪሴፕሽኒስት/ (10)
Date Posted/Updated : Thursday, September 14, 2023
Application Deadline : 26/9/2023
Job Type : ሙሉ ሰአት፣
Category : የፅህፈት
Job Code : የለም
Description
አደራ የህክምና ማዕከል ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

የስራ መደቡ መጠሪያ፡ እንግዳ አስተናጋጅና ገንዘብ ተቀባይ /ሪሴፕሽኒስት/

• ፆታ፡ ሴት
• ብዛት፡ 10
• የመመዝገቢያ ጊዜ፡ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ13 ተከታታይ የሥራ ቀናት
• በግል የጤና ተቋም ላይ የሥራ ልምድ ያላት/ያለው ቢሆን ይመረጣል
• ሁሉም የጤና ባለሙያዎች፡ የታደሰ የሙያ ፈቃድ ያላቸው ሆኖ ሥራ ከመጀመራቸው በፊት የሥራ መልቀቂያ እንዲያቀርቡ ይጠበቃል።
• ደመወዝ፡ በስምምነት
• የሥራ ቦታ አድራሻ፡ አደራ የህክምና ማዕከል፡ ቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ጀርባ
• የመመዝገቢያ ቦታ፡ በማዕከሉ የሰው ኃይል አስተዳደር ክፍል ወይም በኢሜል አድራሻ aderamedicalcenter2023@gmail.com መመዝገብ ይቻላል።
Qualifications/Skills
• የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ ኮሌጅ በሂሳብ መዝገብ አያያዝ /በአካውንቲንግ/ ወይም በተዛማጅ ሙያ በዲፕሎማ ተመረቀች
• የስራ ልምድ፡ በእንግዳና ገንዘብ ተቀባይነት 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያላት ሆኖ በአገር ውስጥ ገቢ የገንዘብ መቀበያ ማሽን ላይ የሰራች፣ የኮምፒውተር እውቀት ያላት
Education Level : ባችለር
Experience : 1-3 ዓመት
Location
City : አዲስ አበባ
State : አዲስ አበባ
Country : ኢትዮጵያ
Salary Details
Min. Monthly Salary : በስምምነት
Max. Monthly Salary : በስምምነት

ተመሳሳይ ስራዎች