My Account


Forgot Password
Register As JobSeeker
Register As Employer


የስራ ማንቅያ ኢሜይል

አዳዲስ የወጡ ስራዎች በኢሜይል ለማግኘት ከፈለጉ፣ አካውንትዎ በመግባት፣ ወደ ስራዎች ክፍል በመሄድ፣ የስራ ማንቅያ ኢሜይል የሚለውን ሊንክ ይጫኑ፣ ምርጫዎን ያስገቡ፡፡ ሥራ ፈላጊዎች በእያንዳንዱ የሥራ ዝርዝር የተሰጠው መመሪያ በትክክል ይከተሉ፡፡ ሌላ መመርያ ካልተሰጠ በስተቀር ማመልከቻዎን በቅጥታ ወደ ቀጣሪው ይላኩ፡፡ እናመሰግናለን!

አንስቴዚያ ባለሙያ (3) | አደራ የህክምና ማዕከል ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

Contact Details
Company : አጠቃላይ የስራ መለጠፍያ አካዉንት-10
Company Name/Contact Person : አደራ የህክምና ማዕከል ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
E-Mail : aderamedicalcenter2023@gmail.com
Phone : የለም
Job Details
Job Title : አንስቴዚያ ባለሙያ (3)
Date Posted/Updated : Thursday, September 14, 2023
Application Deadline : 26/9/2023
Job Type : ሙሉ ሰአት፣
Category : የጤና ጥበቃ
Job Code : የለም
Description
አደራ የህክምና ማዕከል ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

የስራ መደቡ መጠሪያ፡ አንስቴዚያ ባለሙያ

• ብዛት፡ 3
• የመመዝገቢያ ጊዜ፡ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ13 ተከታታይ የሥራ ቀናት
• በግል የጤና ተቋም ላይ የሥራ ልምድ ያላት/ያለው ቢሆን ይመረጣል
• ሁሉም የጤና ባለሙያዎች፡ የታደሰ የሙያ ፈቃድ ያላቸው ሆኖ ሥራ ከመጀመራቸው በፊት የሥራ መልቀቂያ እንዲያቀርቡ ይጠበቃል።
• ደመወዝ፡ በስምምነት
• የሥራ ቦታ አድራሻ፡ አደራ የህክምና ማዕከል፡ ቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ጀርባ
• የመመዝገቢያ ቦታ፡ በማዕከሉ የሰው ኃይል አስተዳደር ክፍል ወይም በኢሜል አድራሻ aderamedicalcenter2023@gmail.com መመዝገብ ይቻላል።
Qualifications/Skills
• የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ የትምህርት ተቋም በአንስቴዚያ ሙያ በዲግሪ የተመረቀ/ች
• የስራ ልምድ፡ በተመሳሳይ የስራ መደብ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ያላት
Education Level : ባችለር
Experience : 1-3 ዓመት
Location
City : አዲስ አበባ
State : አዲስ አበባ
Country : ኢትዮጵያ
Salary Details
Min. Monthly Salary : በስምምነት
Max. Monthly Salary : በስምምነት

ተመሳሳይ ስራዎች