My Account


Forgot Password
Register As JobSeeker
Register As Employer


የስራ ማንቅያ ኢሜይል

አዳዲስ የወጡ ስራዎች በኢሜይል ለማግኘት ከፈለጉ፣ አካውንትዎ በመግባት፣ ወደ ስራዎች ክፍል በመሄድ፣ የስራ ማንቅያ ኢሜይል የሚለውን ሊንክ ይጫኑ፣ ምርጫዎን ያስገቡ፡፡ ሥራ ፈላጊዎች በእያንዳንዱ የሥራ ዝርዝር የተሰጠው መመሪያ በትክክል ይከተሉ፡፡ ሌላ መመርያ ካልተሰጠ በስተቀር ማመልከቻዎን በቅጥታ ወደ ቀጣሪው ይላኩ፡፡ እናመሰግናለን!

ኤሌክትሪሽያን (2) | መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት

Contact Details
Company : አጠቃላይ የስራ መለጠፍያ አካዉንት-10
Company Name/Contact Person : መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት
E-Mail : የለም
Phone : 0114-35-21-48/49/50/51
Job Details
Job Title : ኤሌክትሪሽያን (2)
Date Posted/Updated : Wednesday, September 20, 2023
Application Deadline : 28/9/2023
Job Type : ሙሉ ሰአት፣
Category : የቴክኒክ / ጥበባት
Job Code : የለም
Description
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት
ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ

የስራ መደቡ መጠሪያ፡ ኤሌክትሪሽያን

• ብዛት፡ 2
• ደመወዝ፡ በድርጅቱ የደመወዝ ስኬል
• የስራ ቦታ፡ ለዋናው መ/ቤት

• ከላይ የተገለጹትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾቸ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 8 ተከታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ማልከቻችሁንና የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማያያዝ ቃሊቲ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት የሰው ሃብት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት መምሪያ በግንባር ቀርባችሁ መመዝገብ የማትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
• አድራሻ - ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት
• ስልክ ቁጥር፡ 0114-35-21-48/49/50/51
Qualifications/Skills
• የትምህርት ደረጃና የትምህርት ዓይነት፡ በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ የትምህርት መስክ ከፍተኛ ዲፕሎማ በቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ተቋም በደረጃ 4 ሰርተፊኬት ያለው/ላት እና ዲፕሎማ
• አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡ 2/4 ዓመት በሙያው አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላት
Education Level : ዲፕሎማ
Experience : 1-3 ዓመት
Location
City : አዲስ አበባ
State : አዲስ አበባ
Country : ኢትዮጵያ
Salary Details
Min. Monthly Salary : የደመወዝ ደረጃ
Max. Monthly Salary : የደመወዝ ደረጃ

ተመሳሳይ ስራዎች