My Account


Forgot Password
Register As JobSeeker
Register As Employer


የስራ ማንቅያ ኢሜይል

አዳዲስ የወጡ ስራዎች በኢሜይል ለማግኘት ከፈለጉ፣ አካውንትዎ በመግባት፣ ወደ ስራዎች ክፍል በመሄድ፣ የስራ ማንቅያ ኢሜይል የሚለውን ሊንክ ይጫኑ፣ ምርጫዎን ያስገቡ፡፡ ሥራ ፈላጊዎች በእያንዳንዱ የሥራ ዝርዝር የተሰጠው መመሪያ በትክክል ይከተሉ፡፡ ሌላ መመርያ ካልተሰጠ በስተቀር ማመልከቻዎን በቅጥታ ወደ ቀጣሪው ይላኩ፡፡ እናመሰግናለን!

የገዥና ንብረት ክምችት ዋና ክፍል ኃላፊ | አማጋ ኃላ/የተ/የግል ማህበር

Contact Details
Company : አጠቃላይ የስራ መለጠፍያ አካዉንት-10
Company Name/Contact Person : አማጋ ኃላ/የተ/የግል ማህበር
E-Mail : የለም
Phone : 0112760487 / 0112736635
Job Details
Job Title : የገዥና ንብረት ክምችት ዋና ክፍል ኃላፊ
Date Posted/Updated : Wednesday, September 20, 2023
Application Deadline : 25/9/2023
Job Type : ሙሉ ሰአት፣
Category : ግዢ / አቅርቦት ማኔጅመንት
Job Code : የለም
Description
አማጋ ኃላ/የተ/የግል ማህበር
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

የስራ መደቡ መጠሪያ፡ የገዥና ንብረት ክምችት ዋና ክፍል ኃላፊ

ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ በስምምነት
የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

• ከዚህ በላይ የተገለፀዉን መመዘኛ የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ኮፒ ጋር ጨው በረንዳ መጋዘን ፊት ለፊት በሚገኘው አማጋ ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 312 ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በአካል በመምጣት ማመልከት ትችላላችሁ፡፡
• ለበስጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ 0112760487 / 0112736635
Qualifications/Skills
• ተፈላጊ የትምህረተ ደረጃ፡ ቢኤ በግዥና ንብረት አስተዳደር
• የሥራ ልምድ፡ በሙያው ከ4 ዓመት (2ቱን በኃላፊነት የሠራ)
Education Level : ባችለር
Experience : 3-5 ዓመት
Location
City : አዲስ አበባ
State : አዲስ አበባ
Country : ኢትዮጵያ
Salary Details
Min. Monthly Salary : በስምምነት
Max. Monthly Salary : በስምምነት

ተመሳሳይ ስራዎች