My Account


Forgot Password
Register As JobSeeker
Register As Employer


የስራ ማንቅያ ኢሜይል

አዳዲስ የወጡ ስራዎች በኢሜይል ለማግኘት ከፈለጉ፣ አካውንትዎ በመግባት፣ ወደ ስራዎች ክፍል በመሄድ፣ የስራ ማንቅያ ኢሜይል የሚለውን ሊንክ ይጫኑ፣ ምርጫዎን ያስገቡ፡፡ ሥራ ፈላጊዎች በእያንዳንዱ የሥራ ዝርዝር የተሰጠው መመሪያ በትክክል ይከተሉ፡፡ ሌላ መመርያ ካልተሰጠ በስተቀር ማመልከቻዎን በቅጥታ ወደ ቀጣሪው ይላኩ፡፡ እናመሰግናለን!

ገበያ ጥናትና ፕሮሞሽን አገልግሎት ኦፊሰር | ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት

Contact Details
Company : አጠቃላይ የስራ መለጠፍያ አካዉንት-10
Company Name/Contact Person : ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት
E-Mail : የለም
Phone : 011-439-00-75
Job Details
Job Title : ገበያ ጥናትና ፕሮሞሽን አገልግሎት ኦፊሰር
Date Posted/Updated : Wednesday, November 29, 2023
Application Deadline : Wednesday, April 12, 2023
Job Type : ሙሉ ሰአት፣
Category : ኢኮኖሚክስ
Job Code : የለም
Description
ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

የስራ መደቡ መጠሪያ: ገበያ ጥናትና ፕሮሞሽን አገልግሎት ኦፊሰር

• ደሞዝ፡ 8910
• የሥራ ሁኔታ፡ በቋሚነት
• ብዛት፡ 01
• ደረዳ፡ 9
• የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን መመዘኛ የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ሲቪ፣የትምህርት የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ቃሊቲ ሸገር ዳቦ መጋገሪያ ፊት ለፊት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ካለበት ህንጻ ጀርባ 200 ሜትር ወደ ውስጥ ፒስታ መንገዱን ይዞ በሚገኘው መ/ቤታችን የሰው ሀብት ማሟላትና አስተዳደር ቡድን ቢሮ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት
ስልክ ቁጥር፡ 011-439-00-75 አዲስ አበባ
Qualifications/Skills
• ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ እና የስራ ልምድ፡ በኢኮኖሚክስ/በማርኬቲንግ/በማኔጅመንት/በቢዝነስማኔጅመንት/በቢዝነስ አድሚንስትሪሽን ሁለተኛ/የመጀመሪያ ድግሪ
• 0/2 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
ተጨማሪ ክህሎት/ባህሪ
• መሰረታዊ የኮምፒውተር አጠቃቀም እውቀት
• የቢዝነስ ዲቨሎፕመንት ጥናት ዕውቀት
• የለውጥ አመራር
• የአመራር/ግንኙነት/የገበያ ልማት
• የፕሮጀክት ጥናትና አስተዳደር
• የገበያ ልማት የማስተዋወቅና የግንኙነት እውቀት

Education Level : ባችለር
Experience : 1-3 ዓመት
Location
City : አዲስ አበባ
State : አዲስ አበባ
Country : ኢትዮጵያ
Salary Details
Min. Monthly Salary : ETB 8910.00
Max. Monthly Salary : ETB 8910.00

ተመሳሳይ ስራዎች