My Account


Forgot Password
Register As JobSeeker
Register As Employer


የስራ ማንቅያ ኢሜይል

አዳዲስ የወጡ ስራዎች በኢሜይል ለማግኘት ከፈለጉ፣ አካውንትዎ በመግባት፣ ወደ ስራዎች ክፍል በመሄድ፣ የስራ ማንቅያ ኢሜይል የሚለውን ሊንክ ይጫኑ፣ ምርጫዎን ያስገቡ፡፡ ሥራ ፈላጊዎች በእያንዳንዱ የሥራ ዝርዝር የተሰጠው መመሪያ በትክክል ይከተሉ፡፡ ሌላ መመርያ ካልተሰጠ በስተቀር ማመልከቻዎን በቅጥታ ወደ ቀጣሪው ይላኩ፡፡ እናመሰግናለን!

ከፍተኛ ኦዲተር ምድብ 2 (3) | በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፕብሊክ የሂሣብ ምርመራ አገልግሎት ኮርፖሬሽን የሂሣብ ምርመራ አገልግሎት ኮርፖሬሽን

Contact Details
Company : አጠቃላይ የስራ መለጠፍያ አካዉንት-10
Company Name/Contact Person : በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፕብሊክ የሂሣብ ምርመራ አገልግሎት ኮርፖሬሽን የሂሣብ ምርመራ አገልግሎት ኮርፖሬሽን
E-Mail : የለም
Phone : 011 553 50 15 / 011 553 79 27
Job Details
Job Title : ከፍተኛ ኦዲተር ምድብ 2 (3)
Date Posted/Updated : Wednesday, November 29, 2023
Application Deadline : Wednesday, July 12, 2023
Job Type : ሙሉ ሰአት፣
Category : አካውንቲንግ
Job Code : የለም
Description
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፕብሊክ የሂሣብ ምርመራ አገልግሎት ኮርፖሬሽን የሂሣብ ምርመራ አገልግሎት ኮርፖሬሽን

የስራ መደቡ መጠሪያ፡ ከፍተኛ ኦዲተር ምድብ 2

• ብዛት፡ 03
• የሥራ መደቡ ደረጃ፡ XIII
• ደመወዝና ጥቅማ ጥቅም፡ 28,750 ብር ደመወዝ እና 5ዐዐ (አምስት) መቶ የመዘዋወሪያ አበል
• የሥራ ቦታ፡ በአዲስ አበባ እና የኮርፖሬሽኑ ደንበኞች በሚገኙበት ክልሎችና ወረዳዎች ተዘዋውሮ መሥራት የሚችል/የምትችል
ማሳሰቢያ፡ ከዚህ በላይ የተገለጹትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ብቻ የትምህርት ማስረጃችሁን እና የሥራ ልምድ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ CV እና በእጅ ከተፃፈ ማመልከቻ ጋር በማያያዝ ቢሮ ቁጥር 203 በግንባር በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት አንስቶ ባሉት 8 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ቅዳሜና እሁድን ሳይጨምር በድርጅቱ የሥራ ሰዓት ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ እስከ ቀኑ 11፡30 ድረስ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አድራሻ፡ ሂሣብ ምርመራ አገልግሎት ኮርፖሬሽን የስልክ ቁ.011 553 50 15 / 011 553 79 27
ካሣንቺስ ሲንቄ ባንክ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ
Qualifications/Skills
• ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ እና የስራ ልምድ፡ በአካውንቲንግ የማስተርስ/ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም የተመሰከረለት የሂሣብ አዋቂ ኤ.ሲ.ሲ.ኤ/ ሲ.ኤ/ ሲ.ፒ.ኤ ያለው /ያላት በግል ኦዲት ተቋም ውስጥ በውጭ ኦዲተርነት ለማስተርስ 8 ዓመት/ ለመጀመሪያ ዲግሪ 9 ዓመት ACCA or CA or CPA 5 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ
Education Level : ባችለር
Experience : 5-10 ዓመት
Location
City : አዲስ አበባ
State : አዲስ አበባ
Country : ኢትዮጵያ
Salary Details
Min. Monthly Salary : ETB 28750.00
Max. Monthly Salary : ETB 28750.00

ተመሳሳይ ስራዎች